የ1990 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

የ1990 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ ፲፬ኛው የፊፋ የዓለም ዋንጫ ሲሆን ከኔ ፩ እስከ ሐምሌ ፩ ቀን ፲፱፻፹፪ ዓ.ም. በጣሊያን ተካሄዷል። ፻፲፮ ሀገራትን የሚወክሉ ቡድኖች በማጣሪያው የተወዳደሩ ሲሆን ፳፪ ሀገራት ማጣሪያውን አልፈው ከአለፈው የዓለም ዋንጫ አሸናፊው አርጀንቲና እና ከአስተናጋጁ ጣሊያን ጋር ለዋንጫው ተወዳድረዋል። የውድድሩ ይፋዊ ኳስ አዲዳስ ኤትሩስኮ ዩኒኮ ነበር።

የ1990 እ.ኤ.አ. ፊፋ የዓለም ዋንጫ

ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
ይፋዊ ምልክት
የውድድሩ ዝርዝር
አስተናጋጅ  ኢጣልያ
ቀናት ከሰኔ ፩ እስከ ሐምሌ ፩ ቀን
ቡድኖች ፳፬ (ከ፭ ኮንፌዴሬሽኖች)
ቦታ(ዎች) ፲፪ ስታዲየሞች (በ፲፪ ከተማዎች)
ውጤት
አሸናፊ  ምዕራብ ጀርመን (፫ኛው ድል)
ሁለተኛ  አርጀንቲና
ሦስተኛ  ኢጣልያ
አራተኛ  እንግሊዝ
እስታቲስቲክስ
የጨዋታዎች ብዛት ፶፪
የጎሎች ብዛት ፻፲፭
የተመልካች ቁጥር 2,516,348
ኮከብ ግብ አግቢ(ዎች) ኢጣልያ ሳልቫቶሬ ሺላቺ
፮ ጎሎች
ኮከብ ተጫዋች ኢጣልያ ሳልቫቶሬ ሺላቺ
ሜክሲኮ 1986 እ.ኤ.አ. አሜሪካ 1994 እ.ኤ.አ.

ምዕራብ ጀርመን አርጀንቲናን ፩ ለ ዜሮ በመርታት ዋንጫውን ሲወስድ ጣሊያን ደግሞ እንግሊዝን ፪ ለ ፩ በማሸነፍ ሦስተኛ ደረጃን ይዞ ጨርሷል።