የግብጽኛ ሃይሮግሊፍ ጽሕፈት በ3110 ዓክልበ. አካባቢ በተለማ ጊዘ፣ አንዳንድ ስዕል እንደ ፊደል ወይም አልፋበት ያህል የተናባቢ ድምጽ ምልክት ለመሆን ይጠቀም ጀመር። ከነዚህም አንዳንድ ምልክት በቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት ደግሞ በሌላ ተናባቢ ድምጽ ተጠራ። ሌሎችም የመርዌ ጽሕፈት ምልክቶች መነሻ ሆኑ።
የግብጽኛ ተናባቢ ድምጽ ምልክቶች
|
ምልክት
|
አጠራር
|
በላቲን
|
በፊደል
|
ነጥቦች
|
|
አሞራ
|
(3)
|
ኣ
|
|
|
አባቢ መቃ
|
ı͗
|
ኢ
|
|
|
ሁለት መቃ
|
y
|
የ
|
በመርዌም ጽሕፈት «ያ» ሆነ።
|
|
ሁለት ጭረቶች ወይም ወንዝ (?)
|
|
ክንድ
|
(ʾ)
|
ዓ
|
በቅድመ ሴማዊ ጽሕፈት የ ሆነ።
|
ወይም
|
የእርግብ ጫጩት
|
w
|
ወ
|
|
|
ባት
|
b
|
በ
|
|
|
ነት ወይም በርጩማ
|
p
|
ፐ
|
|
|
እፉኝት
|
f
|
ፈ
|
|
|
ጉጉት
|
m
|
መ
|
በመርዌም ጽሕፈት «ማ» ሆነ።
|
|
የውኃ ማዕበል
|
n
|
ነ
|
በቅድመ ሴማዊ ጽሕፈት መ፣ በመርዌ ጽሕፈት «ና» ሆነ።
|
|
አፍ
|
r
|
ረ
|
በቅድመ ሴማዊ ጽሕፈት ፈ/ፐ፣ በመርዌ ጽሕፈት «ቻ» ሆነ።
|
|
መጠጊያ
|
h
|
ሀ
|
በመርዌ ጽሕፈት «ተ» ሆነ።
|
|
ሲባጎ
|
ḥ
|
ሐ
|
|
|
ወንፊት ወይም ማሕጸን
|
ḫ
|
ኸ
|
|
|
የእንስሳ ሆድና ጅራት
|
ẖ
|
ኅ
|
|
|
የታጠፈ ጨርቅ
|
s
|
ሰ
|
|
|
የበር መዝጊያ
|
z
|
ዘ
|
|
ወይም ወይም
|
የአጸድ ኩሬ
|
š
|
ሸ
|
|
|
የኮረብታ ዳገት
|
ḳ ወይም q
|
ቀ
|
በመርዌም ጽሕፈት «ቃ» ሆነ።
|
|
ቅርጫት
|
k
|
ከ
|
|
|
የጋን ማቆሚያ
|
g
|
ገ
|
|
|
የዳቦ ኅብስት
|
t
|
ተ
|
|
|
ገመድ
|
ṯ ወይም tj
|
ቸ
|
በመርዌ ጽሕፈት «ታ» ሆነ።
|
|
እጅ
|
d
|
ደ
|
በቅድመ ሴማዊ ጽሕፈት ከ ሆነ።
|
|
እባብ
|
ḏ ወይም dj
|
ጀ
|
በቅድመ ሴማዊ ጽሕፈት ነ ሆነ።
|