የኬጥያውያን ነገሥታት ዝርዝር
(ለቀደሙት ነገሥታት ካነሽን ይዩ።)
- ቱድሐሊያ (?) 1628-1605 ዓክልበ. ግድም
- ሕሽሚ-ሻሩማ 1605-1582 ዓክልበ. ግድም
- 1 ላባርና 1582-1559 ዓክልበ. ግድም
- 1 ሐቱሺሊ 1559-1536 ዓክልበ. ግድም
- 1 ሙርሲሊ 1536-1507 ዓክልበ. ግድም
- 1 ሐንቲሊ 1507-1491 ዓክልበ. ግድም
- 1 ዚዳንታ 1491 ዓክልበ. ግድም
- አሙና 1491-1488 ዓክልበ. ግድም
- 1 ሑዚያ 1488 ዓክልበ. ግድም
- ተለፒኑ 1488-1483 ዓክልበ. ግድም
- ታሑርዋይሊ 1483 ዓክልበ. ግድም
- አሉዋምና 1483-1478 ዓክልበ. ግድም
- 2 ሐንቲሊ 1478-1473 ዓክልበ. ግድም
- 2 ዚዳንታ 1473-1458 ዓክልበ. ግድም
- 2 ሑዚያ 1458-1438 ዓክልበ. ግድም
- 1 ሙዋታሊ 1438-`1433 ዓክልበ. ግድም
- 1 ቱድሐሊያ 1433-1408 ዓክልበ. ግድም
- 1 አርኑዋንዳ 1408-1378 ዓክልበ. ግድም
- 2 ቱድሐሊያ 1378-1361 ዓክልበ. ግድም
- 1 ሱፒሉሊዩማ 1361-1331 ዓክልበ.
- 2 አርኑዋንዳ 1331-1330 ዓክልበ.
- 2 ሙርሲሊ 1330-1303 ዓክልበ.
- 2 ሙዋታሊ 1303-1283 ዓክልበ.
- 3 ሙርሲሊ ወይም ኡርሂ-ተሹብ 1283-1276 ዓክልበ.
- 3 ሐቱሺሊ 1276-1249 ዓክልበ.
- 4 ቱድሐሊያ 1249-1217 ዓክልበ.
- 3 አርኑዋንዳ 1217-1215 ዓክልበ.
- 2 ሱፒሉሊዩማ 1215-1186 ዓክልበ.