የሕዝብ ብዛት በዲሴምበር 2007 እ.ኤ.አ. ይሠጣል።

ቁ.ር ሀገር የሕዝብ ቁጥር
- ስሜን አሜሪካ 514,600,000
1 አሜሪካ 303,606,020
2 ሜክሲኮ 106,535,000
3 ካናዳ 33,163,000
4 ጓተማላ 13,354,000
5 ኩባ 11,268,000
6 ዶሚኒካን ሬፑብሊክ 9,760,000
7 ሃይቲ 9,598,000
8 ሆንዱራስ 7,106,000
9 ኤል ሳልቫዶር 6,857,000
10 ኒካራጓ 5,603,000
11 ኮስታ ሪካ 4,468,000
12 ፕዌርቶ ሪኮ (የአሜሪካ) 3,991,000
13 ፓናማ 3,343,000
14 ጃማይካ 2,714,000
15 ትሪኒዳድ 1,333,000
16 ጓዶሎፕ (የፈረንሳይ) 405,000
17 Martinique ማርቲኒክ (የፈረንሳይ) 399,000
18 ባሃማስ 331,000
19 ባርቤዶስ 294,000
20 ቤሊዝ 288,000
21 የነዘርላንድ አንቲሌስ (የነዘርላንድ) 192,000
22 ሴይንት ሉሽያ 165,000
23 ሴይንት ቭንሰንትና ግሬናዲንስ ደሰቶች 120,000
24 የአሜሪካ ቭርጅን ደሴቶች (የአሜሪካ) 111,000
25 ግሬናዳ 106,000
26 አሩባ (የነዘርላንድ) 104,000
27 አንቲጋና ባርቡዳ 85,000
28 ዶሚኒካ 67,000
29 ቤርሙዳ (የእንግሊዝ) 65,000
30 ግሪንላንድ (የዴንማርክ 58,000
31 ሴይንት ኪትስና ኔቪስ 50,000
32 ከይማን ደሴቶች (የእንግሊዝ) 47,000
32 ትርክስና ኬይከስ ደሴቶች (የእንግሊዝ) 26,000
34 የ እንግሊዝ ቭርጅን ደሴቶች (የእንግሊዝ) 23,000
35 አንግዊላ (የእንግሊዝ) 13,000

36

Saint-Pierre and Miquelon ሳን-ፒዬና ሚከሎን (የፈረንሳይ) 6,125
37 ሞንትሠራት (የእንግሊዝ) 5,900