ኤል ሳልቫዶር
ኤል ሳልቫዶር በማዕከላዊ አሜሪካ ውስጥ የምትገኝ ትንሽ አገር ናት። የሃገሪትዋ ዋና ከተማ ሳን ሳልቫዶር ይባላል ። የህዝብ ቁጥራዋም በ2013 እ.ኤ.አ. 6.3 ሚሊዮን እንደነበረ ይታሰባል።
ኤል ሳልቫዶር ሪፐብሊክ |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: Himno Nacional de El Salvador |
||||||
ዋና ከተማ | ሳን ሳልቫዶር | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እስፓንኛ | |||||
መንግሥት {{{ ፕሬዝዳንት ምክትል ፕሬዝዳንት |
ሰልቫዶር ሰንችሀዝ ሴረን ዖስካር ዖርቲዝ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) ውሀ (%) |
21,041 (148ኛ) 1.5 |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት |
6,377,195 (99ኛ) |
|||||
ገንዘብ | የአሜሪካ ዶላር | |||||
የሰዓት ክልል | UTC −6 | |||||
የስልክ መግቢያ | +503 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .sv |
ኤል ሳልቫዶር ለአለም ብዙ ቡናና ስኳር በማቅረብዋ ፍሬያማ ሚና ታጫውታለች። እንዲሁም የልብስ ፋብሪካ ኢንዱስትሪ በጣም ሰፊ ስለ ሆነ ብዙ ካናቲራ፣ ሹራብ ወሸተ. ወደ ውጭ አገር ይላካል።