ሰይንት ኪትስና ኒቨስ
(ከሴይንት ኪትስና ኔቪስ የተዛወረ)
ሰይንት ኪትስና ኒቨስ (ደግሞ ሰይንት ክሪስቶፈርና ኒቨስ ሊባል ይችላል) የካሪቢያን ባህር ደሴት አገር ሲሆን ዋና ከተማው ባስቴር ነው።
የሰይንት ኪትስና ኒቨስ ፌዴሬሽን |
||||||
---|---|---|---|---|---|---|
|
||||||
ብሔራዊ መዝሙር: "O Land of Beauty!" |
||||||
ዋና ከተማ | ባስቴር | |||||
ብሔራዊ ቋንቋዎች | እንግሊዝኛ | |||||
መንግሥት {{{ ንግሥት የቅኝ ግዛት አስተዳደሪ ጠቅላይ ሚኒስትር |
ንግሥት ኤልሣቤጥ ታፕሊ ሲቶን ቲሞቲ ሃሪስ |
|||||
የመሬት ስፋት አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.) |
261 (188ኛ) |
|||||
የሕዝብ ብዛት የ2015 እ.ኤ.አ. ግምት የ2011 እ.ኤ.አ. ቆጠራ |
54,961 (190ኛ) 46,204 |
|||||
ገንዘብ | የምስራቅ ካሪቢያን ዶላር | |||||
የሰዓት ክልል | UTC −4 | |||||
የስልክ መግቢያ | +1 869 | |||||
ከፍተኛ ደረጃ ዶሜን | .kn |
የዋናው ደሴት ስም «ሰይንት ኪትስ» ወይም «ሰይንት ክሪስቶፈር» ሲሆን ትርጉሙ «ቅዱስ ክሪስቶፎሮስ» ነው። የአነስተኛይቱ ደሴት ስም «ኒቨስ» ከእስፓንኛ «ኒዬቬስ» («በረዶ») መጣ።