ዘመነ ዩሀንስ
ዮሐንስ የሚለው ስም ልዩ ልዩ ትርጉሞች አሉት።
- መጥምቁ ዮሐንስ - በወንጌላት እንደ ተገለጸ በኢየሱስ ወቅት የሰበከ
- ቅዱስ ዮሐንስ - የኢየሱስ ተከታይ፣ ሐዋርያው
- የዮሐንስ ወንጌል - ሐዋርያው የጻፉት ወንጌል በአዲስ ኪዳን
- ዘመነ ዮሐንስ - በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር ዓመታት ሁሉ በአራት መደባት ይዞራሉ፤ እነሱም ስለ ሐዋርያት ስሞች ዘመነ ማቴዎስ፣ ማርቆስ፣ ሉቃስ (ተጨማሪ የጳጉሜ ቀን የሚቀበለው) እና ዮሐንስ ይባላሉ።
- ዮሐንስ ዘፍጥሞ - በአዲስ ኪዳን የዮሐንስ ራዕይ ጸሐፊ
- ቀዳማዊ ዓፄ ዮሐንስ - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት
- አፄ ዮሐንስ ፬ኛ - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት
- ዮሓንስ ጎዳና - የኢትዮጵያ ጸሐፊ
- ዮሐንስ (ስም) - ሌሎች ዮሐንስ የሚባሉ ሰዎች
- ዮሐን ማርቲን ሽላየር (1831-1912 እ.ኤ.አ.) - የጀርመን ቄስና የቮላፒውክ ቋንቋ ፈጣሪ