አቶ ዮሓንስ ጎዳና በደቡብ ኢትዮጵያ የተወለዱ ስመ ጥርና አንቱ የተባሉ ምሑር ሲሆኑ፣ ለ30 ዓመታት በተለያዩ የመንግስት ስራ በኃላፊነት የሰሩ ሲሆን፣ My life with diabetes የተባለ አስተማሪ መጽሓፍ ጽፈዋል።