ኣንኮ
(ከአንኮ የተዛወረ)
?አንኮ | ||||||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||||||
|
አንኮ ኢትዮጵያና አፍሪካ ውስጥ እንዲሁም በደቡባዊ አረቢያ የሚገኝ አጥቢ እንስሳ ነው።
አንኮ በአንዳንድ ቀበሌኛ ማናቸውም ትንሽ ለማዳ ዝንጀሮ ማለት ነው።
የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ
ለማስተካከልስዕል | ሳይንሳዊ (ሮማይስጥ) ስም | ዝርያ | መገኛዎች |
---|---|---|---|
Papio hamadryas | ሃማድርያስ አንኮ | ኤርትራ፣ ኢትዮጵያ፣ ጅቡቲ፣ ሶማሊያ፣ የመን፣ ሳዑዲ አረቢያ | |
Papio papio | የጊኔ አንኮ | ጊኔ፣ ሴኔጋል፣ ጋምቢያ፣ ሞሪታኒያ፣ ማሊ | |
Papio anubis | ወይራ አንኮ | ከኢትዮጵያ እስከ ጊኔ | |
Papio cynocephalus | ቢጫ አንኮ | ከኢትዮጵያ እስከ አንጎላ | |
Papio ursinus | ቻክማ አንኮ | ደቡባዊ አፍሪካ |
አስተዳደግ
ለማስተካከልበብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ
ለማስተካከልየእንስሳው ጥቅም
ለማስተካከልጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |