የየመን ሪፑብሊክዓረቢያ ምድር ወይንም ፔኒሱላ በደቡብ ምዕራብ እስያ የምትገኝ ሀገር ስትሆን 530,000 ስኩኤር (ካሬ) ኪሎ ሜትር ስፋት እና ከ23 ሚሊዮን በላይ የሚሆን ነዋሪ አላት። ዋና ከተማዋ ሰንዓ በመባል ይጠራል።እንዲሁም የመን ቸ

የመን ሪፐብሊክ
الجمهورية اليمنية

የየመን ሰንደቅ ዓላማ የየመን አርማ
ሰንደቅ ዓላማ አርማ
ብሔራዊ መዝሙር الجمهورية المتحدة

የየመንመገኛ
ዋና ከተማ ሳና
ዓደን
ብሔራዊ ቋንቋዎች ዓረብኛ
መንግሥት
ፕሬዝዳንት

ጠቅላይ ሚኒስትር
የሽግግር
ዓብድራብቡህ ማንሱር ሓዲ
ዓህመድ ዖበኢድ ቢን ዻግህር
የመሬት ስፋት
አጠቃላይ (ካሬ ኪ.ሜ.)
ውሀ (%)
 
503,891 (49ኛ)

<1
የሕዝብ ብዛት
የ2013 እ.ኤ.አ. ግምት
 
25,408,000 (160ኛ)
ገንዘብ የመን ሪኣል
ሰዓት ክልል UTC +3
የስልክ መግቢያ 967
ከፍተኛ ደረጃ ከባቢ .ye
اليمن.