ወደ አማርኛ ዊኪፔድያ እንኳን ደህና መጡ! ይህንን ዊኪፔድያ ፕሮዤ በማሻሻልና በማዘጋጀት ደስ እንደሚያስኝዎ ተስፋ አለኝ። የፈጠሩትን የግለሰብ መጣጥፍ በአማርኛ ቢተረጉሙት ይሻላል።
- እነዚህ ገጾች በተለይ ይጠቅሞታል።
- የመደቦች ዝርዝር
- ቀላል መማርያ
- የማዘጋጀት ዘዴ - መጣጥፎችን ስለ ማስተካከል የሚጠቅም መረጃ
- 'የአርዕስትና የስም አጻጻፍ ልምድ' ደግሞ መጣጥፍ ስለ ማዘጋጀት አንዳንድ ስነ-ሥርዐት ያስረዳል።
- ስለ ክፍለ-ዊኪዎች (መጣጥፎች፣ ግብራዊ ገጾች፣ መደቦች፣ መልጠፊያዎች ወዘተ.) አገባብ ለመረዳት ይህን ያንብቡ...
- መፈተኛው፡ቦታ - እዚህ ገጽ ላይ የማዘጋጀት ሙከራ ያለ ገደብ ይፈቀዳል!
- በዚህ መርሃ ግብር ላይ መኖር ያለበት ርዕስ ቢያውቁ፣ እባክዎ «የተፈለጉ ፅሑፎች» ጋ ይዘርዝሩት!
- በዊኪፔድያ ላይ አዲስ ገጽ ወይም ፅሑፍ በቀላሉ ለመፍጠር፣ በግራ ያለው «እንሂድ!» የሚለው ሳጥን ደግሞ ይጠቅምዎታል...!
ምንም ጊዜ ስለ ማንኛውም ጉዳይ ጥያቄ ካለዎት፣ በእኔ ወይም በሌላ መጋቢ ውይይት ገጽ ላይ ከመጠየቅ አይቆጠቡ! Aniten21 13:02, 20 ኖቬምበር 2010 (UTC)