ወደ አማርኛ ውክፔድያ እንኳን ደህና መጡ! ይህንን ውክፔዲያ (ዊኪ) ፕሮጀክት ማሻሻልና ማዘጋጀት ደስ እንደሚያስኝዎ ተስፋ አለኝ። እነዚህ ገጾች በተለይ ይጠቅሞታል።

ምንም ጊዜ ስለ ማንኛውም ጉዳይ ጥያቄ ካለዎት፣ በእኔ ወይም በሌላ መጋቢ ውይይት ገጽ ላይ ከመጠየቅ አይቆጠቡ!


     Welcome to Amharic Wikipedia! I hope you enjoy improving and editing this Wikipedia project. These pages are especially useful for those who are literate in Amharic. However, even experienced Wikipedians who don't know any Amharic have helped out with other things, like 'Interwikis' and updating images from Commons, etc. So don't be afraid to improve the wiki any way you can! Remember, someone else can always come later and fix any changes you make that are not perfect.


You can set your own language for the interface at Special:Preferences. Just scroll in the box where it says 'am - አማርኛ' until you see your language, then click the ይቆጠብ (save) button at the bottom!


Feel free to use our Sandbox to make test edits. If you want to talk with other members in general, for now you can use the Village pump. Sign your name on any Talk pages by just typing '~~~~' (four tildes) at the end of your message.


If you have any questions about anything, don't hesitate to ask on my or another administrator's Talk page. Happy editing! With regards,

-- ፈቃደ (ውይይት) --Lucia Bot (talk) 13:57, 4 ማርች 2012 (UTC)Reply

መረጃ ሳጥን

ለማስተካከል

ሰላምታ አራዳ፣ እስካሁን አንዳንድ የመረጃ ሳጥን ኖሯል፣ በቂ አይደለም! የሰው መረጃ የሚሰጥ ሳጥን ገና ያስፈልገናል! ለምሳሌ ያሕል እንዲህ አይነት መለጠፊያ የሚመስል ሌላ መለጠፊያ መለጠፊያ:የንጉሥ መረጃ አለ። የዚሁ መለጠፊያ ጥሬ ኮድ ምንጭ በማነጻጸር ('አርም' በመጫን) ሊጠቅምዎ ይችላል። ፈቃደ (ውይይት) 23:54, 20 ማርች 2013 (UTC)Reply

ሰላም አራዳ፣
ፈቃደ አንዳለው፣ አዲስ የመረጃ ሳጥን በቀላሉ ለመስራት የሌላ ተመሳሳይ መለጠፊያ ጥሬ ኮድ ወደ አዲስ የመለጠፊያ ገጽ (ለምሳሌ፡ መለጠፊያ:መረጃሳጥን ሰው) ገልብጦ፣ እንደሚመች ማረም ነው። ለቀላል ምሳሌ በአንድ መጣጥፍ ላይ
 {{መረጃሳጥን ሰው
  |የልደት_ቀን = ሰኔ x ቀን ፲፱፻፷
  |የትውልድ_ቦታ = ሐረር 
   }}
የሚል መለጠፊያ ለማኖር መለጠፊያ:መረጃሳጥን ሰው በሚል ገጽ የሚከተለውን ማኖር ያስፈልጋል
 
  የተወለዱት ቀን፡ {{{የልደት_ቀን}}} <br/>
  የትውልድ ቦታ፡ {{{የትውልድ_ቦታ}}}
  

Elfalem (talk) 20:41, 21 ማርች 2013 (UTC)Reply

አመሰግናለሁ ፈቃደ .. በጣም ጠቃሚ መለጠፊያ ነው የሰጠሀን እሱን መሰርት አድርጌ ሌሎች መረጃ ሳጥኖችን እጨምራለሁ። +++አራዳ