ሚያዝያ ፬
ሚያዝያ ፬፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፲፬ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፱ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፶፪ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፶፩ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከልልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከል- ፲፱፻፴፯ ዓ/ም ለአሥራ ሁለት ዓመታት አገራቸውን በፕሬዚደንትነት የመሩት አሜሪካዊው ፍራንክሊን ዴላኖ ሩዝቬልት በዛሬው ዕለት አለፉ። ሩዝቬልት የአሜሪካ ፴፪ኛው ፕሬዚደንት ነበሩ።
ዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) http://www.thepeoplehistory.com/april12th.html Archived ኦገስት 13, 2011 at the Wayback Machine
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |