ታኅሣሥ ፱
ታኅሣሥ ፱ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፺፱ነኛው እና የመፀው ወቅት ፸፬ተኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፪፻፷፯ ቀናት በ ዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፷፮ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- ፲፱፻፶፬ ዓ/ም - ንጉሠ ነገሥቱ ገነተ ልዑል ይባል የነበረውን ቤተ መንግሥት የከፍተኛ ትምህርት ማእከል እኒዲሆን ሰጥተው የቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ መርቀው ከፈቱ።
- ፲፱፻፸፮ ዓ/ም - አንድ ነጥብ ስምንት ኪሎ-ግራም የሚመዝነው የመጀመሪያው የዓለም አቀፍ እግር ኳስ ማኅበር የዡልስ ሪሜ የወርቅ ዋንጫ ከብራዚል የእግር ኳስ ጥምረት ዋና መሥሪያ ቤት
ተሰረቀ።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) P.R.O., FCO 31/165300—Ethiopia: Annual Review of 1961
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/December_19
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |