ዜና እረፍት
(ከበቅርብ ያረፉ መርዶዎች የተዛወረ)
- አሌክሳንድር ሶልዠኒጽን - ሐምሌ 27 ቀን 2000 ዓ.ም.
- ሰዴላ ቡከር ማርሊ - የቦብ ማርሊ እናት - መጋቢት 30 ቀን 2000
- ቻርልተን ሄስተን - ሙሴ ያጫወተ አሜሪካዊ ተዋናይ - መጋቢት 27 ቀን 2000
- ጄራልድ ፎርድ - ቀድሞ የአሜሪካ ፕሬሲዳንት - ታኅሣሥ 17 ቀን 1999
- ጄምስ ብራውን - አሜሪካዊ ዘፋኝ - ታኅሣሥ 16 ቀን 1999
- ስቲቭ እርዊን - የአውስትራልያ ሥነ ፍጥረት ሊቅ - ነሐሴ 29 ቀን 1998
- ሮዛ ፖርክስ - ጥቅምት 14 ቀን 1998
- ዊልየም ረንኲስት - ነሐሴ 28 ቀን 1997
- ንጉሥ ፋህድ - ሐምሌ 25 ቀን 1997