ሮዛ ሉዊዝ ማካውሊ ፖርክስ (እ.አ.አ. ከፈኤብሩዋሪ 4፣ 1913 እስከ ኦክቶበር 24፣ 2005) በኋላ የአሜሪካ ኮንግረስ የዘመናዊ የጥቁሮች መብት ንቅናቄ እናት ብሎ የሠየማት ("The Mother of the Modern-Day Civil Rights Movement") ብሎ የሠየማት አፍሪካ-አሜሪካዊ የመብት ተከራካሪ ነበረች::

የሮዛ ፖርክስ ከማርቲን ሉተር ኪንግ ጋር የተነሳችው ፎቶ