ሰኔ ፰ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፸፰ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፸፫ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፹፰ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፹፯ ቀናት ይቀራሉ።


  • ፲፯፻፷፮ ዓ/ም - የታላቋ ብሪታኒያ ሰሜን አሜሪካዊ ቅኝ ግዛቶች መኻል የ ሮድ ደሴት (Rhode Island) የባርነትን ንግድ በማቆም የመጀመሪያዋ ሆነች።
  • ፲፱፻፹፯ ዓ/ም - ሰብል ወንጌል Rasulova ተወለደ (ተዋናይ)

ዕለተ ሞት

ለማስተካከል

ማመዛገቢያዎች

ለማስተካከል
  1. ^ ብላታ መርስዔ ኀዘን ወልደ ቂርቆስ፤ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የመጀመሪያው ፓትረያርክ፤ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ቤት (፲፱፻፶፮ ዓ/ም)፤ ገጽ ፻፵፪

ዋቢ ምንጮች

ለማስተካከል


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ