ሰኔ ፳
ሰኔ ፳ ቀን በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፺ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፹፭ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፸፮ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፸፭ ቀናት ይቀራሉ።
- ፲፱፻፳፰ ዓ/ም- ኢትዮጵያውያን ወጣቶች የመሠረቱት የጥቁር አንበሳ ቡድን በነቀምት አካባቢ ቆሞ የነበረ የኢጣልያ የጦር አየር ዠበብ አጥቅተው በእሳት አወደሙት።
ልደት
ለማስተካከልዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) Pankhurst Richard Who were the “Young Ethiopians” (or “Young Abyssinians”)? An Historical Enquiry
- (እንግሊዝኛ) Diplomatic Representation for Federal Democratic Republic Of Ethiopia (Formerly Abyssinia, Italian East Africa) http://www.state.gov/s/cpr/93811.htm
- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/June_27
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |