‘’’ሰኔ ፫ ቀን’’’ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፸፫ኛው ቀን ሲሆን የፀደይ (በልግ)ወቅት ፷፰ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በ ዘመነ ሉቃስ ፺፫ ቀናት፣ በዘመነ ዮሐንስ፤ በ ዘመነ ማቴዎስ፤ እና በ ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፺፪ ቀናት ይቀራሉ።


  • ፲፱፻፷፩ ዓ/ም - የኢትዮጵያ ንጉሠ ነገሥት መንግሥት ከውጭ የተገኘ ገንዘብ በመጠቀም የመንግሥትን ሥርዓት ለማናጋት ሽብርተኝነት አካሂዳችኋል ብሎ የወነጀላቸውን፤ ታምራት ከበደን፤ሄኖክ ክፍሌን እና ሌሎችንም የሰባት ዓመት እስራት ፍርድ ፈረደባቸው።

ዕለተ ሞት

ለማስተካከል
  • ፲፰፻፷፪ ዓ/ም - እንግሊዛዊው ደራሲ ቻርልስ ዲክንስ (Charles Dickens) በዚህ ዕለት ሞተ።


ዋቢ ምንጮች

ለማስተካከል


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ