ሚያዝያ ፬
(ከሚያዝያ 4 የተዛወረ)
ሚያዝያ ፬፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፪፻፲፬ኛው ዕለት ሲሆን፤ የፀደይ (በልግ)ወቅት ፱ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፻፶፪ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፻፶፩ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል
ልደት ለማስተካከል
ዕለተ ሞት ለማስተካከል
- ፲፱፻፴፯ ዓ/ም ለአሥራ ሁለት ዓመታት አገራቸውን በፕሬዚደንትነት የመሩት አሜሪካዊው ፍራንክሊን ዴላኖ ሩዝቬልት በዛሬው ዕለት አለፉ። ሩዝቬልት የአሜሪካ ፴፪ኛው ፕሬዚደንት ነበሩ።
ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |