ሐምሌ ፳፰
ሐምሌ ፳፰ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፫፻፳፰ ኛው ዕለት ነው።
ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ፣ በዘመነ ዮሐንስ ፴፰ ዕለታት ሲቀሩ፤ በዘመነ ማቴዎስ፤ ማርቆስ እና ሉቃስ ደግሞ ፴፯ ዕለታት ይቀራሉ።
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን በዚህ ዕለት መጥምቁ ዮሐንስን ታስባለች።
- ፲፱፻፰ ዓ/ም ላይቤሪያ የመጀመሪያው የዓለም ጦርነት በተጀመረ በሁለተኛው ዓመት በጀርመን ላይ ጦርነት አወጀ።
ልደት
ለማስተካከል- ፲፱፻፶፫ ዓ/ም - ፵፬ኛው የአሜሪካ ፕረዚደንት ባራክ ሑሴን ኦባማ በዚህ ዕለት ተወለደ።
ዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ) http://en.wikipedia.org/wiki/August 4