የሚከተሉት ገጾች ወደ ምሳሌ ተያይዘዋል።
Displaying 50 items.
- ቸር ይመጸውታል ጠላት ያጠፋል (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሜተኛ ነው ከዳተኛ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሜተኛ ያፍራል ሀስተኛ ይረታል (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሜት አይቀር ከድሀም ቤት (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሜትና ጅራት በስተኋላ ነው (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀምሌ ቢያባራ በጋ ይመስላል (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀምሌና ሙሽራ ሳይገለጡ ነው (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሐምሌን በብጣሪ ነሐሴን በእንጥርጣሪ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀምሳ ሎሚ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ለአንድ ሰው ሸክሙ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀረጉን ሲስቡት ዛፉ ይወዛወዛል (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀረጉን ሳብ ዛፉ እንዲሳሳብ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀረግ ለመዳፍ አልጋ ለምንጣፍ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሰተኛ ምስክር ጉልበት ይሰብር (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሰተኛን ሲረቱ በወንድም በእህቱ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሰተኛ ሲናገር ይታወቃል ስሱ ሲበላ ይታነቃል (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሰተኛ ሲናገር ይታወቃል በሶ ሲበሉት ያንቃል (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሰተኛ በቃሉ ስደተኛ በቅሉ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሰተኛ ብርቱ ወንጀለኛ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሰተኛ ያወራውን ፈረሰኛ አይመልሰውም (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሰት ስለበዛ እውነት ሆነ ዋዛ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሰት ቢናገሩ ውቃቢ ይርቃል (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሰትና ስንቅ እያደረ ያልቅ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሰት አያቀላ እውነት አያደላ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሰት አያድንም መራቆት መልክ አያሳምርም (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀስት እያደር ይቀላል እውነት እያደር ይበራል (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀስት እያደር ይቀላል እውነትና ውሀ እያደር ይጠራል (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሰት ነገር ክፉ ገሀነም እሳት ትርፉ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሳቡ ጥልቅ ነገሩ ጥብቅ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሳብህን ጨርቅ ያድርገው (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሳብና መንገድ ማለቂያ የለውም (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሳብ ከውለታ አይቆጠርም (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሳብ ከፊት አይፈታ ሙት አይመታ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሳብ ያገናኛል ፍራት ያሸኛኛል (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀሳብ ያገናኛል ፍርሀት ያሸኛኛል (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀ ሳይሉ ጥፈት ውል ሳይዙ ሙግት (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀ ባሉ ተዝካር በሉ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀ ባሉ ደሞዝ በሉ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀብታም ለሀብታም ይጠቃቀሱ ድሀ ለድሀ ይለቃቀሱ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀብታም ለሰጠ የድሀ ሙርጥ አበጠ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀብታም ለሰጠ የድሀ ሙርጥ ያብጣል (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀብታም ለሰጠ ደሀ ምንጭሩ አበጠ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀብታም ለሰጠው ደሀ ይንቀጠቀጣል (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀብታም ሊሰጥ የደሀ ቂጥ ያብጥ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀብታም ሊሰጥ የደሀው ሙርጥ ያብጣል (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀብታም ሊሰጥ ደሀ ምርጥ ያወጣል (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀብታም ሲወድቅ ከሰገነት ድሀ ሲወድቅ ከመሬት (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀብታም በመመጽወቱ ድሀ በጸሎቱ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀብታም በከብቱ ድሀ በጉልበቱ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀብታም በወርቁ ድሀ በጨርቁ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)
- ሀብታም በገንዘቡ ድሀ በጥበቡ እርስ በርስ ይቃረቡ (← ወዲህም የሚያያዝ | አርም)