ሀሰት አያቀላ እውነት አያደላ

ሀሰት አያቀላ እውነት አያደላአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

- ውሸት እኛን አይቀይረንም፣ እውነቱን ስንናገር ደግሞ ምንም እንኳ ላንዱ የሚረዳ ላንዱ የሚጠቅም ቢሆንም እንደማዳላት አይቆጠርም።