ሀሜተኛ ነው ከዳተኛ'አማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

- ህሜተኛ ሰው ወዳጃችን ቢሆን/ብትሆን እንኳ በኋላ መክዳቱ/ቷ የማይቀር ነው።