ሀብታም በመመጽወቱ ድሀ በጸሎቱ

ሀብታም በመመጽወቱ ድሀ በጸሎቱአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

- ሃብትምና ድሃ በየራሳቸው መንገድ ጥሩ ነገር መስራት እንደሚችሉና የግዴታ አንዱ መጥፎ አንዱ ጥሩ አለመሆናቸውን የሚያሳይ ተረትና ምሳሌ