ሀሰተኛ ያወራውን ፈረሰኛ አይመልሰውም

ሀሰተኛ ያወራውን ፈረሰኛ አይመልሰውምአማርኛ ምሳሌ ነው።

- የውሸት ወሬ የቱን ያክል ከባድ ሃይል እንዳለው የሚያሳይ ነው።