ሀሜተኛ ያፍራል ሀስተኛ ይረታል

ሀሜተኛ ያፍራል ሀስተኛ ይረታል'አማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

- ሀሜቱ ዞሮ ስለሚመጣ ሃፍረት ውስጥ ይገባል....ውሸታምም ውሸቱ ስለሚወጣ በነገር ይረታል።