ሀምሳ ሎሚ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ለአንድ ሰው ሸክሙ

ሀምሳ ሎሚ ለሀምሳ ሰው ጌጡ ለአንድ ሰው ሸክሙአማርኛ ምሳሌ ነው።

ትርጉሙ ለማስተካከል

- ስራን ሲከፋፈሉት ይቀላል ግን ባንድ ሰው ሲሰራ እጅግ ይከብዳል። በውነቱ የቡድን ስራን የሚያበረታታ አባባል ነው።