1938
ክፍለ ዘመናት፦ | 19ኛ ምዕተ ዓመት - 20ኛ ምዕተ ዓመት - 21ኛ ምዕተ ዓመት |
አሥርታት፦ | 1900ዎቹ 1910ሮቹ 1920ዎቹ - 1930ዎቹ - 1940ዎቹ 1950ዎቹ 1960ዎቹ
|
ዓመታት፦ | 1935 1936 1937 - 1938 - 1939 1940 1941 |
- ጥቅምት ፭ ቀን - በሁለተኛው የዓለም ጦርነት ጊዜ በፈረንሳይ አገር የናዚ ጀርመን ደጋፊ የነበረው የቪሺ አስተዳደር ጠቅላይ ሚንስቴር የነበሩት ፒዬር ላቫል በሞት ተቀጡ።
- ጥቅምት 14 ቀን - የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት (ተመድ) በአዲሱ መሥሪያ ቤት በኒው ዮርክ ከተማ ሥራውን ጀመረ።
- ኅዳር ፯ ቀን - በተመድ. የትምሕርት፤ ሰገላዊ እና ባህላዊ ድርጅት (UNESCO) ተመሠረተ። የድርጅቱ ዋና መሥሪያ ቤት ፓሪስ ከተማ ላይ ነው።
- ኅዳር ፲፩ ቀን - በጀርመን የናዚ ቡድን መሪዎች የነበሩ ሃያ ሰዎች በተከሰሱበት የጦርነት ወንጀሎች በኑረምበርግ ከተማ ወታደራዊ ችሎት ለፍርድ ቀረቡ።
- ኅዳር ፳፭ ቀን - በአሜሪካ የሕዝብ እንደራሴዎች (ሴናት) አባላት በስድሳ አምሥት ለሰባት ድምጽ አሜሪካ የተመድ. ዓባል እንድትሆን አጸደቁ።
- የካቲት ፯ ቀን - በዓለም የመጀመሪያው ሁለ-ገብ መቀምር ወይም ኮምፒዩተር ይፋ ተደረገ።
- ነሐሴ ፳፯ ቀን - ነጻነትን አስከትሎ በጃዋሃርላል ኔህሩ ምክትል ፕሬዚደንትነት የሚመራ የሕንድ ጊዜያዊ መንግሥት ተመሠረተ።
ልደቶች
ለማስተካከል- ሰኔ ፳፱ ቀን - ጆርጅ ደብሊዩ ቡሽ
- ነሐሴ 13 ቀን - ቢል ክሊንተን
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |