ናዚ ጀርመንጀርመን ታሪክ አዶልፍ ሂትለርናዚ ፓርቲ ጀርመን የመራበት ዘመን ወይም 1925-1937 ዓም. ነው። በነዚህም ዓመታት ሁለተኛው የአለም ጦርነትሆሎኮስት ተከሠቱ።

የናዚ ጀርመን ዕድገት 1925-1935 ዓም