ጥር ፳፰፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፵፰ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፴፫ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፲፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፲፯ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል

  • ፲፱፻፶ ዓ/ም - በግብጽ፣ ጋማል አብደል ናስር የአገሪቱ የመጀመሪያው ፕሬዚደንት ሆነው ታጩ።
  • ፲፱፻፶ ዓ/ም - የአሜሪካ ኅብረት አየር ኃይል በሳቫና (ጂዮርጂያ) ጠረፍ አካባቢ አንድ የሃይድሮጅን ቦምብ ጠፍቶበት እስካሁን አልተገኘም።


ልደት ለማስተካከል

ዕለተ ሞት ለማስተካከል

ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል

  • (እንግሊዝኛ)


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ