ጥር ፳፫፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፵፫ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፳፰ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፳፫ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፳፪ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች

ለማስተካከል
  • ፲፱፻፸፭ ዓ/ም - የብሪታኒያ ሞተር አሽከርካሪዎችንና የጋቢና ተሳፋሪዎችን ከዚህ ዕለት ጀምሮ የወንበር ቀበቶ እንዲያስሩ የሚያስገድድ ሕግ ተተገበረ።
  • ፲፱፻፺፮ ዓ/ም መካ ላይ በሕዝብ ግፊትና ትርምስ ምክንያት ፪፻፩ ሀጂዎች ሲሞቱ፣ ፪፻፵፬ ተሳላሚዎች ደግሞ የአካል ጉዳት ደርሶባቸዋል።
  • ፳፻፩ ዓ/ም - በኬንያ፣ ሞሎ በሚባል ስፍራ የፈሰሰ ነዳጅ ተቀጣጠሎ ፻፲፫ ሰዎች ሲሞቱ ከ ፪፻ በላይ ሰዎች ላይ የአካል ጉዳት ደርሷል።

ዕለተ ሞት

ለማስተካከል

ዋቢ ምንጮች

ለማስተካከል


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ