ጥር ፳፪
ጥር ፳፪፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፵፪ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፳፯ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፳፬ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስ፣ ዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፳፫ ቀናት ይቀራሉ።
ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ለማስተካከል- ፲፱፻፶፯ ዓ/ም የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር የነበሩት ዊንስተን ቸርቺል ከዚህ ዓለም በሞት በተለዩ በስድስተኛው ቀን ዛሬ የቀብር ሥርዓታቸው ተፈጽሟል።
ልደት
ለማስተካከል
ዕለተ ሞት
ለማስተካከልዋቢ ምንጮች
ለማስተካከል- (እንግሊዝኛ)
http://news.bbc.co.uk/onthisday/hi/dates/stories/january/30/newsid_2505000/2505981.stm
የኢትዮጵያ ወራት | |
---|---|
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ |