ዶሮ ሚካኤልቦሌ ዋሻዎች በስተ ምስራቅ ሲገኝ፣ ከአቃቂ ወንዝ በስተግራ ይገኛል። ይህ ቦታ አንድ አንድ ጊዜ ገላን በመባል ይታወቃል። ከ1870-1872 ዓ.ም. በዚህ ቦታ ይገኝ ከነበሩት ዋሻዎች አንዱ በካቶሊኩ ፋዘር ጉግሊሞ ማሳያ እንደ ቤተ መቅደስ አገልግሏል። ከካቶሊኩ ቤተመቅደስነት በፊት ዋሻው ለቤተክርስቲያንነት ያገልገል ነበር

Pix.gif ከአለት የተፈለፈለ
የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን
Lalibela.png
ዶሮ ሚካኤል
ዶሮ ሚካኤል
አገር ኢትዮጵያ
ሌላ ስም {{{ሌላ ስም}}}
ዓይነት
አካባቢ**
የቅርስነት ታሪክ
ቅርሱ የተሰራበት ዘመን  
* የአለበት ቦታ
** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል


[1]


ማጣቀሻEdit

  1. ^ Anfray Francis. Des églises et des grottes rupestres. In: Annales d'Ethiopie. Volume 13, année 1985. pp. 7-34. doi : 10.3406/ethio.1985.915 ኢንተርኔት