አባ ሳሙኤል ቤተክርስቲያን
አባ ሳሙኤል ወደ አለቱ ውስጥ የተፈለፈለ ቤተክርስቲያን ሲሆን ከአባ ሳሙኤል ሐይቅ በስተደቡብ ይገኛል። በ1955 ዓ.ም. ዋሻውን ጎብኝቶ የነበረው ሮጀር ሳተር ትልቅ ሃውልት እንደነበርው ሳይመዘግብ አላለፍም። ሆኖም ግን ይህ ሃውልት በአሁኑ ወቅት ብዙ ጉዳት ደርሶበታል። ታሪክ አጥኝው ሪቻርድ ፓንክኸርስት የአንበሳ፣ ዝሆን እና ሁለት ቀጭኔዎች፣ ምናልባትም ሁለት ጠመንጃ የተሸከሙ ሰዎች የሚመስሉ ምስሎች በዋሻው ውስጥ እንደነበሩ በ1966 ያካሄደው ጥናት ይዘግባል። ግድግዳው ላይ ያሉ ሊጠፉ ይደርሱ ጽሑፎች ግን ምንነታቸው በውል እንደማይለይ ሳይጠቅስ አላለፈም። ይሁንና ሁሉም መረጃዎች ከየትኛው ዘመን እንዲመነጩ አይታወቅም። ኢንተርኔት</ref>።
| ||||
---|---|---|---|---|
አባ ሳሙኤል ቤተክርስቲያን | ||||
አባ ሳሙኤል ቤተክርስቲያን | ||||
አገር | ኢትዮጵያ | |||
ዓይነት | ||||
አካባቢ** | ||||
የቅርስነት ታሪክ | ||||
ቅርሱ የተሰራበት ዘመን | ||||
* የአለበት ቦታ ** የዩ.ኔ.ስ.ኮ. ክልል ክፍፍል |
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |