ከአዋሽ መልካ ቆንጥሬ ትንሽ ርቆ በግራ በኩል የሚገኙ ወደ አለቱ ውስጥ ተፈልፍለው የተሰሩ ዋሻወች ሽብስብ ሲምቢሮ ጅላን በታሪክ ተጠቃሽ እንዲሆን ያደርጉታል[1]።