ዳንኤል ደሳለው
ዮናስ ደሳለው
ለማስተካከልአቶ ዮናስ ደሳለው በድሮው ጎጃም ጠቅላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ በአሁኑ ፈግታ ለኮማ ወረዳ ልዩ ስሙ አ/ቅዳም ከተማ 01 ቀበሌ ከአባታቸው መ/ር ደሳለው በሪሁን እና ከእናታቸው መ/ርት ጥሩእመቤት ዳኛው ጥቅምት 6/2012 ዓ.ም ተወለደ።
ተወለዶ አቅማ ሄዋን እስኪደረስ ድረስ ከአያቱ ጋር አደገ።ከዚያህ በሆላ ወደ አባቱ ዘንድ መኖር ስለፈለገ በፊቱ አጣራር ኮክራ አውራጃ በአሁኑ ፋግታ ለኮማ ወረዳ ኮሪጎሃና ቀበሌ ቸዋሲ ኪ/ምህረት ኑሮውን መስርተው የሚኖሩ ታዋቂ እና ዝናኛ አከበባውን ህብረተሰብ ወይም ማህበረሰብ የሚያከብሩ ታላቅ ሰው ናቸው።