ጥሩእመቤት ዳኛውEdit

መ/ርት ጥሩእመቤት ዳኛው መ/ርት ጥሩእመቤት ዳኛው በድሮው ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ፤ በባንጃ ወረዳ፤ በባንጃ ለኮማ ምክትል ወረዳነት ከ1936-1987 ዓ.ም የቆየች ከዚያም ከ1987 ዓ.ም ወዲህ አዊብሄረሰብ ዞን አስተዳደር አሁኑ ፋግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር አዝማች ሉሊስታ ቀበሌ ሉሊስታ ማርያም ልዩ ጎጥ ስሙ ''ሻፊ'' ከአባታቸው አቶ ዳኛው መንግስት እና ከእናታቸው ወ/ሮ ገነቴ ወርቁ ግንቦት 18 ቀን 1978 ዓ.ም ተወለች። መ/ርት ጥሩእመቤት ዳኛው ተወልዳ እድሜዋ ለትምህርትና ለአቅማ ሄዋን እስኪደረስ ድረስ ከቤተሰቦቻቸው ጋር በጥሩ ሁኔታ አደገች።ከዚያህ በሆላ በቤተሰብ ፍላጎትና እምነት በተነሳ በግፉት በአፍላ ወጣትነቷ ማለትም በተወለደች 9 አመቷ ባል እንድታገባ ተገደደች ወይም ትዳር መሰረተች። ትዳር መያዝ የህፃንነት ጊዜ ስለነበረ ትዳሩ ተቆረጠ። ከትዳር መልስ የትምህርት ፍላጎትና ተነሳሽነት ስለነበራት ትምህርቷን ለመከታተል ወደ ት/ቤት ገባች።

ከዚያም ከ10ኛ ክፍል የመሳናዶ(ወደ 11ኛ ክፍል) መግቢያ ነጥብ ስለልመጣላት በመምህርነት ሙያ ስልጣና መርሃ ግብር በጎንደር መ/ራን ትም/ት ኮሌጅ 3 ሜጀር በሚባለው በቋንቋ ት/ት ክፍል በዲፕሎማ 10+3 ደረጀ ተመርቃለች። በተመረቀችው በመ/ራነት ሙያ በፋ/ለ ወረዳ ትም/ፅ/ቤት በኩል 1999 ዓ.ም ተቀጥራ አይጀስታ አጠ/1ኛ/ደ/ ት/ቤት ተመደበች። ከ2000-2002 ዓ.ም አይጀስታ ት/ቤት አስተማራለች። ከ2003-አሁን ዓ.ም ድረስ ገዘሃራ ት/ቤት እየአስተማረች ትገኛለች። መ/ርት ጥሩእመቤት ዳኛው በሌላ መልኩ ጎን ለጎን የራሷን የት/ምት ደረጀ ለማሻሸልም በደ/ማርቆስ ዩኒቨርስቲ12+4 ወይም በዲግሪ ደረጀ በክረምት መረሃ ግብር ከ2002-2005 ዓ.ም ተከታትላ ተመርቃለች።

መ/ርት ጥሩእመቤ ዳኛው ትዳሯን የመሰረተችው በፊቱ አጣራር ጎጃም አጠቃላይ ግዛት አገው ምድር አውራጃ ፤ በባንጃ ወረዳ፤ በባንጃ ለኮማ ምክትል ወረደነት ከ1936-1987 ዓ.ም የቆየች ከ1987 ዓ.ም ወዲህ አዊ ብሄረሰብ ዞን ስር በአሁኑ ፋግታ ለኮማ ወረዳ አስተዳደር ገዘሃራ አዊዲ ቀበሌ ገዘሃራ ማርያም ልዩ ጎጥ ከተማ ሲሆን ከትዳር በለቤታቸው ጋር አ/ቅዳም ከተማ ኑሯዋን መስርታ የምትኖር ታዋቂ እና ዝናኛ አከበባውን ህብረተሰብ ወይም ማህበረሰብ የምታከብር ታላቅ እናት ናቸው።

MEdit

DEdit