ከተማ ቋሚ እና ሠፊ ህዝብ የሰፈረበት ቦታ ነው። ይህን ቦታ ለየት የሚያደርገው ራሱን የቻለ አስተዳደር ያለው ሲሆን ይህም የሚመራው በወጣ ህግ ነው።

ቶክዮ በአለማችን ከፍተኛ የህዝብ ብዛት ያላት ዋና ከተማ