ዱባ
የተክሎች ቤተሰብ
ዱባ (Cucurbitaceae) ኢትዮጵያ ውስጥ የሚሰራ የምግብ አይነት ሲሆን፣ የአትክልት አስተኔ ነው።
በዚህ አስተኔ ውስጥ ብዙ አይነት ዱባዎች ወይም ተመሳሳይ አይነቶች አሉ፣ በተለይም፦
- የዱባ ወገን (ዱርሽት) Cucurbita – ቢጫ ዱባ፣ የሰይጣን ዱባ፣ ዙኪኒ
- የቅል ወገን Lagenaria – ቅልና 5 የተዛመዱ ዝርያዎች
- የበጢሕ ወገን Citrullus – ሃብሃብ፣ በጢሕ፣ የበረሃ ቅል ወዘተ.
- የኪያር ወገን Cucumis – ኪያር፣ የምድር እምቧይ፣ የተለያዩ ዱባዎች
- የሉፋ ወገን Luffa – የተለያዩ ሉፋዎች (ፍሬያቸው እንደ ሰፍነግ የሚጠቅሙ ቅሎች)
- የኣንጮቴ ወገን Coccinia - ኣንጮቴ፣ ሌሎች ቀይ ቅሎች
- የቁራምሳ ወገን Momordica - የቁራ ምሳ ሐረግ፣ መራራ ዱባ፣ ሌሎች ዱባዎች
- ነጭ ዘር ዱባ Cucumeropsis - ወይም «ኤጉሢ ዱባ» (ከምዕራብ አፍሪካ) - 2 ዝርያ
- የአመድ ቅል Benincasa - ወይም «የቻይና ነጭ ዱባ»፣ አንድያ ዝርያ
ከነዚህ ዋና ዋና ዱባዎች በላይ ብዙ ሌሎችም የዱባ ወገኖች አሉ።
- ደግሞ ይዩ- ሦስቱ እኅትማማች
ጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |