?አንጮቴ
የአንጮቴ አበባ
የአንጮቴ አበባ
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: አትክልት (Plantae)
ክፍለመደብ: የዱባ ክፍለመደብ
አስተኔ: ዱባ Cucurbitaceae
ወገን: የኣንጮቴ ወገን Coccinia
ዝርያ: አንጮቴ (C. abyssinica)

ኣንጮቴ (Coccinia abyssinica) ኢትዮጵያ ውስጥ ብቻ የሚገኝ ዱባ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ለማስተካከል

ይህ ዱባ ድንቼ ወይም ስረ ገንድ ሲሆን በተለይ የሚበላው ድንቼው ነው እንጂ ፍሬው አይበላም።

አስተዳደግ ለማስተካከል

ሰኔ እስከ ጥቅምት ያብባል።

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር ለማስተካከል

ደጋ ከ1300-2800 ሜትር ከፍታ ይገኛል። በሐይቅ ዳር፣ በደን ምንጥር፣ በቊጥቋጦ መሃል ይገኛል።

የተክሉ ጥቅም ለማስተካከል

ድንቼው ይበላል። ቅጠሎቹም ሊበሉ ይቻላል።

እንደ መድሃኒት እጽ ተቆጥሯል፣ ይህ ግን ገና አልተረጋገጠም።