በጢሕ
?ሃብሃብ | ||||||||||
---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|---|
ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ | ||||||||||
| ||||||||||
Watermelon output in 2005
|
በጢሕ፣ ሃብሃብ፣ ከርቡሽ ወይም ብርጭቅ (ሮማይስጥ፦ Citrullus lanatus) በኢትዮጵያ እና በሌሎች አገራት ውስጥ የሚገኝ ተክል ዝርያ ነው።
እነዚህ ተክሎች በፍሬያቸው (መሐሌ) ሊታወቁ ይችላሉ። የመሐሌ ውስጥ ሥጋ ጣፋጭና አብዛኞቹ ቀይ ነው።
የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ
ለማስተካከልየበጢሕ ወገን የተለያዩ ሌሎች የዱር ዝርዮች እንደ የትሪንጎ ዱባ ወይም የበረሃ ቅል አሉት፤ ይህም ወገን በዱባ አስተኔ (Cucurbitaceae) ውስጥ ይመደባል።
አስተዳደግ
ለማስተካከልየተክሉ ጥቅም
ለማስተካከልጅምር! ይህ አጭር ጽሑፍ መሠረት ወይም መዋቅር ነው። አሁን ሊያስፋፉት ይችላሉ! |