?ቅል

ሳይንሳዊ ደረጃ መስጫ
ስፍን: አትክልት (Plantae)
ክፍለመደብ: የዱባ ክፍለመደብ
አስተኔ: ዱባ Cucurbitaceae
ወገን: የቅል ወገን Lagenaria
ዝርያ: ቅል (L. siceraria)

ቅል (Lagenaria siceraria) ኢትዮጵያና አለም ውስጥ የሚገኝ ተክል ነው።

የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ

ለማስተካከል
 
ቅል (ቻድ)

የቅል ወገን (Lagenaria) 5 ሌሎች የተዛመዱ ዝርያዎች አሉበት፤ እነዚህ የዱር ቅሎች ግን አይበሉም። ከዚህም ወገን ውጭ አንዳንድ ሌሎች ተክሎች «ቅሎች» ተብለዋል፣ ለምሳሌ የበረሃ ቅል (ከCitrullus የበጢሕ ወገን) ወይም የአመድ ቅል (Benincasa) አሉ።

እነዚህም ሁሉ በዱባ አስተኔ ውስጥ (Cucurbitaceae) ይመደባሉ።

አስተዳደግ

ለማስተካከል

በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር

ለማስተካከል

የተክሉ ጥቅም

ለማስተካከል