የካቲት ፰፣ በኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር የዓመቱ ፻፶፰ ኛው ዕለት ሲሆን፤ የበጋ ወቅት ፵፫ ኛው ቀን ነው። ከዚህ ዕለት በኋላ እስከ ዓመቱ መጨረሻ ድረስ በዘመነ ሉቃስ ፪፻፰ ዕለታት ሲቀሩ በዘመነ ዮሐንስዘመነ ማቴዎስ እና ዘመነ ማርቆስ ደግሞ ፪፻፯ ቀናት ይቀራሉ።

ዓቢይ ታሪካዊ ማስታወሻዎች ለማስተካከል

  • ፲፰፻፺፰ ዓ/ም - ዳግማዊ ዓፄ ምኒልክ የመጀመሪያውን የአቢሲኒያ ባንክ በዛሬው ዕለት አዲስ አበባ ላይ መርቀው ከፈቱ።ከምርቃቱ ሥርዓትም በኋላ ንጉሠ ነገሥቱ በቁጠባ ደብተራቸው የጠገራ ብር በባንኩ በማስቀመጥ የአዲሱ ባንክ ሁለተኛ ደምበኛ ኾኑ። የመጀመሪያው ደምበኛ በወቅቱ ለጉብኝት አዲስ አበባ ገብቶ የነበረው እንግሊዛዊው አርኖልድ ሄንሪ ሳቬጅ ላንዶር (Arnold Henry Savage Landor) ነበር። [1]

ልደት ለማስተካከል

ዕለተ ሞት ለማስተካከል

ዋቢ ምንጮች ለማስተካከል

  1. ^ Landor, Arnold H.S; ACROSS WIDEST AFRICA-Vol. I (1907); p. 132


የኢትዮጵያ ወራት
መስከረም - ጥቅምት - ኅዳር - ታኅሣሥ - ጥር - የካቲት - መጋቢት - ሚያዝያ - ግንቦት - ሰኔ - ሐምሌ - ነሐሴ - ጳጉሜ