የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ወይም ሜንደሊቭ ሠንጠረዥ (periodic table of the chemical elements) የሚባለው ሠንጠረዥ ሲሆን ንጥረ ነገሮችን በሙሉ ከተለያዩ መረጃዎች ጋር ጠቅልሎ የያዘ ዘመናዊ ሠንጠረዥ ነው። የተለያዩ ማሻሻያዎች ቢደረጉበትም በዋናነት የሩሲያዊው ሳይንቲስት ዲሜትሪ ሜንደሊቭ (1869) ግኝት ነው። የሠንጠረዡ ይዘት እና ቅርፅ በየጊዜው ሲቀያየር ኑሯል። ለዚህም ምክንያቱ አዳዲስ ንጥረ ነገሮች እና የኬሚስትሪ ሀሳቦች መፍለቃቸው ነው።

የንጥረ ነገሮች በእንግሊዝኛ ሙሉውን

ለማስተካከል
H
He
Li Be
B C N O F Ne
Na Mg
Al Si P S Cl Ar
K Ca Sc Ti V Cr Mn Fe Co Ni Cu Zn Ga Ge As Se Br Kr
Rb Sr Y Zr Nb Mo Tc Ru Rh Pd Ag Cd In Sn Sb Te I Xe
Cs Ba * Hf Ta W Re Os Ir Pt Au Hg Tl Pb Bi Po At Rn
Fr Ra ** Rf Db Sg Bh Hs Mt Ds Rg Cn Uut Fl [Uup] Lv [Uus] [Uuo]

* ላንታኖይዶች La Ce Pr Nd Pm Sm Eu Gd Tb Dy Ho Er Tm Yb Lu
** አክቲኖይዶች Ac Th Pa U Np Pu Am Cm Bk Cf Es Fm Md No Lr

የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ በአማርኛ ስማቸው እስከነ ውክላቸው 118ቱን

ለማስተካከል
ሀይድሮጅን
ሂሊየም
ሊትየም ቤሪሊየም
ቦሮን ካርቦን ናይትሮጅን ኦክስጅን ፍሎሪን ኒዮን
ሶዲየም ማግኒዥየም
አልሙኒየም ሲልከን ፎስፈረስ ሰልፈር ክሎሪን አርገን
ፖታሺየም ካልሲየም ስካንዲየም ቲታኒየም ቫናዲየም ክሮሚየም ማንጋኒዝ ብረት ኮባልት ኒኬል መዳብ ዚንክ ጋሊየም ጀርማኒየም አርሰኒክ ሴሊኒየም ብሮሚን ክሪፕተን
ሩቢዲየም ስትሮንቲየም ይትሪየም ዚርኮኒየም ኒዮቢየም ሞሊብዴነም ቴክኔቲየም ሩቴኒየም ሮዲየም ፓላዲየም ብር ካድሚየም ኢንዲየም ቆርቆሮ አንቲሞኒ ቴሉሪየም አዮዲን ዜኖን
ሴሲየም ባሪየም * ሀፍኒየም ታንታለም ተንግስተን ሬኒየም ኦስሚየም ኢሪዲየም ፕላቲነም ወርቅ ባዜቃ ታሊየም እርሳስ ቢስመዝ ፖሎኒየም አስታታይን ራዶን
ፍራንሺየም ራዲየም ** ሩተርፎርዲየም ዱብኒየም ሲቦርጂየም ቦህሪየም ሀሲየም ሜይትኔሪየም ዳርምስታድቲየም ሮየንቴኒየም ኮፐርኒኪየም ዩነንትሪየም ፍሌሮቪየም ዩነንፔንቲየም ሊቨርሞሪየም ዩነንሴፕቲየም ዩነኖክቲየም

* ላንታኖይዶች ላንታኒየም ሴሪየም ፕራሲዮዲሚየም ኒዮዲሚየም ፕሮሜቲየም ሳማሪየም ኢዩሮፒየም ጋዶሊኒየም ተርቢየም ዲስፕሮሲየም ሆልሚየም ኢርቢየም ቱሊየም ይተርቢየም ሉቴቲየም
** አክቲኖይዶች አክቲኒየም ቶሪየም ፕሮታክቲኒየም ዩራኒየም ኔፕቲዩኒየም ፕሉቶኒየም አሜሪኪየም ኩሪየም በርከሊየም ካሊፎርኒየም ኤይንስቴኒየም ፌርሚየም ሜንደሊቭየም ኖብሊየም ላውረንሲየም