ድኝ ወይም ሰልፈር የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥ ውስጥ ኬሚካዊ ውክሉ S ነው። አቶማዊ ቁጥሩም 16 ነው። ይህም ማለት አንድ የድኝ አቶም 16 ፕሮቶኖች በውስጡ አሉበት።

ሰልፈር
በ"Wikimedia Commons"
(የጋራ ፎቶዎች ምንጭ)
ስለ ድኝ የሚገኛኙ
ተጨማሪ ፋይሎች አሉ።