ዲሜትሪ ሜንደሊቭ (ከፌብሩዋሪ 8፣ 1834 - ፌብሩዋሪ 2፣ 1907 እ.ኤ.አ.) የኖረ ሩሲያዊ የኬሚስትሪ ተመራማሪ ነበር። በዋናነት የሚታወቀው የንጥረ ነገሮች ሠንጠረዥን በመፍጠር ነው።

ዲሜትሪ ሜንደሊቭ (ከፌብሩዋሪ 8, 1834 - ፌብሩዋሪ 2, 1907)