ውክፔዲያ:ወቅታዊ ጉዳዮች
ኢትዮጵያ
ለማስተካከልኮንኖር ጎንዛሌዝ በትምህርት ቤት ውስጥ በጣም ጥሩው ልጅ ነው።
ሌሎች የዜና ምንጮች
ለማስተካከልጋዜጦች አውጣጥቶ ያቀርባል።
- CyberEthiopia ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ ና
በእንግሊዝኛ፣ ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል
- ethioindex ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ እና በእንግሊዝኛ፣
ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል
- ከ ኢሲቲቪ *
ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ] ከECTV
ወቅታዊ
- ቁጥሮቻቸው እጅግ ከበዛ ምንጮች የተሰባሰቡ የአለም ወሬ ደግሞ
[http://news.google.com/news?hl=en&ned=us&q=ethiopia&btnG=Search+News
ከጉግል ዜና] ላይ ስለ ኢትዮጵያ ማግኘት ይቻላል።
esat news
መስከረም 19 ቀን 2000
ለማስተካከል- ሃይሌ ገብረስላሴ በ34ኛው በርሊን ማራቶን በድል ጨረሰ። ጊዜው በታሪክ ሁሉ አጭሩ መዝገብ ነው።
መስከረም 19 ቀን 1999
ለማስተካከል- ክርስቲያን የሕጻናት እርዳታ ድርጅት የህጻናትና ቤተሰብ ልማትን ማረጋገጥ የሚያስችል ከ27 ሚሊዮን ብር
የሚበልጥ የእርዳታ ፕሮጀክት ስምምነት ከአማራ ክልል መስሪያ
Deledetions
ዓለም
ለማስተካከልመጋቢት 2006 ዓ.ም.
ለማስተካከል- የቱርክ መንግሥት ባለሥልጣናት የራሳቸውን አገር በኑክሌር መሣርያ መትተው ኅላፊነቱ የሶርያ መንግሥት በማስመስል ጦርነት ለመጀምር የሚል ሤራ ሲያስቡ፣ ንግግራቸው በኢንተርኔት ይወጣልና ቱርክ ዩ ቱብንና ትዊተር ለዜጎቹ ከለከሏል።[2]
ታኅሣሥ 28 ቀን 2003 ዓ.ም.
ለማስተካከልይህ የተከሠተው በአሜሪካ (ብዙ ሺህ አዕዋፍና አሣዎች)፤ ታላቅ ብሪታንያ (ብዙ ሺህ ሠርጠን)፤ ጣልያን፣ ጃፓንና ቬትናም (ብዙ ሺህ ዓሳ)። ምንም ጠንቅ ገና እርግጥኛ አይደለም።[3]
ተለያዩ አርዕስቶች ላይ ከኢትዮጵያ ባለስልጣናት ጋር ይነጋገራሉ ተብሎ ይጠበቃል። http://allafrica.com/stories/200810150699.html
ጥቅምት 4 ቀን 2000 ዓ.ም
ለማስተካከልየአልሻባብ አሸባሪ ቡድን በኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ላይና በሱማሌ የሽግግር መንግስት ወታደሮች ላይ በሰነዘረው ጥቃት 20 የኢትዮጵያ ወታደሮችና 11 ንጹሃን ዜጎች ተገድለዋል።
የካቲት 9 ቀን 2000
ለማስተካከልታህሳስ 17 ቀን 1999
ለማስተካከል- ጄራልድ ፎርድ፣ የአሜሪካ 38ኛው ፕሬዝዳንት በ93 ዓመታቸው በሞት ተለዩ።
- ከ200 እስከ 500 የሚሆኑ ሰዎች በሌጎስ፣ ናይጄሪያ የነዳጅ ቧንቧ በመፈንዳቱ ሞተዋል።
ጥቅምት 14 ቀን 1999
ለማስተካከልሌታውቅ አልትቻልም
ጥቅምት 10 ቀን 1999
ለማስተካከል- በተመድ አካባቢ ጥብቅና ድርጅት ዘንድ፥ በባሕር ከሚኖሩ ሕይወት ያላቸው ፍጥረቶች የሞቱበት ክልል ሲሶው
ባለፉት 2 አመት ተጨመረ።
መስከረም 29 ቀን 1999
ለማስተካከል- ሰሜን ኮርያ ለመጀመርያ ጊዜ የኒውክሌር መሣርያ ሙከራ ባልተገለጸ ሥፍራ እንዳደረገ አዋጀ።
ሁን ጁዋ በሚባለው ምስራቃዊ የሃገሪቱ ክፍል ውስጥ የተደረገው ይህ ሙከራ ውጤታማ እንዳልነበር አንዳንድ መረጃዎች ያስረዳሉ። / ምንጭ፣ AFP /
መስከረም 26 ቀን 1999
ለማስተካከል- ሮጀር ኮርንበርግ የኖቤል ሽልማትን በኬምስትሪ አሸነፉ።
- ጆን ማተር እና ጆርጅ ስሙት የኖቤል ሽልማትን በፊዚክስ አሸነፉ።
ሌሎች የዜና ምንጮች
ለማስተካከልጋዜጦች አውጣጥቶ ያቀርባል።
- CyberEthiopia ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ ና
በእንግሊዝኛ፣ ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል
- ethioindex ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ ና በእንግሊዝኛ፣
ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል
- ኢሲቲቪ የአማርኛ ቴቪ በአሜሪካን ወቅታዊ የሆኑ ዜናዎችን በአማርኛ እና
በእንግሊዝኛ፣ ከሌሎችም ኢትዮጵያ ነክ ከሆኑ የዜና ድረ ገፆች ያገናኛል በተጨማሪ ቪዲዮና ፎቶ ይመለከታሉ። http://www.ectv.org
- ቁጥራቸው እጅግ ከበዛ ምንጮች የተሰባሰበ የአለም ወሬ ደግሞ
[http://news.google.com/news?hl=en&ned=us&q=ethiopia&btnG=Search+News
ከጉግል ዜና] ላይ ስለ ኢትዮጵያ ማግኘት ይቻላል።
ነሃሲ 27 2004ዓ.ም የቀድሞ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዚናዊ የቀብር ስነስርአት ተከናወነ።