Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/ጥቅምት 7
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
ጥቅምት ፯
፲፱፻፳፬
ዓ.ም - በ
አሜሪካ
ውስጥ፣ በተለይም
ሺካጎ
ከተማ የሚኖረው ወንበዴ
አል ካፖን
«የቀረጥ ወንጀል» በመፈጸም ተከሶ የ፲፩ ዓመት እሥራት ተፈረደበት።
፲፱፻፳፮
ዓ.ም - ታዋቂው አይሁዳዊው የ
ጀርመን
ጉስነኛ
(physicist)
አልበርት ኣይንስታይን
በትውልድ አገሩ እየገነነ ከመጣው የ
ናዚ
ጭቆናና ሥርዐተ መንግሥት ሸሽቶ
አሜሪካ
አገር ገባ።
፲፱፻፶፬
ዓ/ም - የ
ኢትዮጵያ
ንጉሠ ነገሥት መንግሥት የ
ሶርያ
ን ሪፑብሊክ ሕጋዊነት እንደሚያውቅና እንደሚያከብር ይፋ አደረገ።
፲፱፻፷፮
ዓ.ም - አረባዊ የነዳጅ አምራች አገሮች፣
እስራኤል
ን ረድታችኋል በማለት የወነጀሏቸውን ምዕራባዊ አገሮችችና በ
ጃፓን
ላይ ለአንድ ዓመት ሙሉ የነዳጅ ክልከላ ስልት አካሄዱ።
፲፱፻፷፯
ዓ/ም - የኅብረተ-ሰብአዊት
ኢትዮጵያ
ጊዜያዊ ወታደራዊ መንግሥት በመላ አገሪቱ የነበሩትን የማዘጋጃ ቤት ሸንጎዎች እንዲዘጉ አዘዘ።
፲፱፻፺
ዓ.ም - የ
አርጀንቲና
ተወላጁ ታዋቂው
አብዮታዊ ተዋጊ
ኤርኔስቶ ቼ ገቫራ
፤ በ
ቦሊቪያ
ተግድሎ በተቀበረ በ፴ ዓመቱ አጽሙ ወደ «ሁለተኛ አገሩ»
ኩባ
ተመልሶ በክብር ተቀበረ።