Home
Random
በአጠገብዎ ያለ
ለመግባት
ምርጫዎች
መዋጮ ለመስጠት
ስለ ውክፐድያ መርሃግብር
የኃላፊነት ማስታወቂያ
ፍለጋ
ውክፔዲያ
:
ታሪካዊ ማስታወሻዎች/የካቲት 25
በሌላ ቋንቋ ለማንበብ
ለመከታተል
አርም
<
ውክፔዲያ:ታሪካዊ ማስታወሻዎች
የካቲት ፳፭
፣
፲፰፻፴፯
ፍሎሪዳ
የ
አሜሪካ
ኅብረት ፳፯ተኛ አባል ሆነች።
፲፱፻፳፬
ዓ/ም - የ
ደቡብ አፍሪቃ
ተወላጇ ዘፋኝ ሚሪያም ማኬባ በዚህ ዕለት ተወለደች።
፲፱፻፴፰
ዓ/ም -
ኢትዮጵያ
ዊው የፊልም ባለሙያ አቶ
ኃይሌ ገሪማ
በ
ጎንደር
ከተማ ተወለዱ።
፲፱፻፷፮
ዓ/ም - በ
ኢትዮጵያ
አብዮት
ፍንዳታ ሑከቱ ወደከርቸሌ እስረኞች ተሸጋግሮ በተከሰተው ረብሻ ፴፮ እስረኞች በጥይት ተገደሉ። ይህ በእንዲህ እንዳለ፣ በ
እንዳልካቸው መኮንን
አስተዳደር ውስጥ አዲስ የተሾሙት ሚኒስትሮች ፓትርያርኩ
አቡነ ቴዎፍሎስ
ፊት ቀርበው ቃለ መኀላቸውን ሰጡ።
፲፱፻፸፪
ዓ/ም - በአዲሲቷ
ዚምባብዌ
በተካሄደው የሕዝብ ምርጫ፣ ሮበርት ሙጋቤ በከፍተኛ የድምጽ ብልጫ የአገሪቱ የመጀመሪያው ጥቁር ጠቅልይ ሚኒስትር ሆኑ።